ጉደር-ቃኒ-ዳላሲ-ባላሚ-ጎዳ አረብ-ዋዩ-ኮንትራት II (Km33+000-66+000)DS6 መንገድ ፕሮጀክቱ የሚገኘው በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሸዋ እና በሆሮ ውስጥ ነው መንገዱ በምዕራብ ሸዋ ዞን ከቶኬ ኩታዬ ወረዳ የአስተዳደር ማዕከል ከጉደር ከተማ በ 33...
ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸዉ ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካክል አንዱ ኤዶ – ሰሮፍታ – ዋርቃ መንገድ ፕሮጀክት ይገኝበታል:: ኤዶ – ሰሮፍታ – ዋርቃ መንገድ ፕሮጀክት በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ አርሲ…
Share
ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸዉ ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካክል አንዱ የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ይገኝበታል ይህ ፕሮጀክትም ግንባታው የተለያዩ የህንፃ ብሎኮችን ያካተተ የስፖርት አካዳሚ ሲሆነ የአስተዳደር ብሎክ ክፍል፤ የተማሪ ማደሪያ…
Share
ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በባሌ ዞን በሻዌ ቀበሌ የሚኖሩ ነዋሪዎች በራሱ ወጪ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለማሰራት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ከዚህ በፊት የነበሩትን ያረጁ መማሪያ ክፍሎች እና የትምህርት...
Share