ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ  እየሰራቸዉ ከሚገኘው  ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የኤዶ – ሶሮፍታ – ወርቃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ይገኝበታል፡፡ የአፈር ቆረጣ የመሬት ድልዳሎ የሰብ ቤዝ የድልድዮች ስራን ጨምሮ…