የባሌ ሮቤ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ግንባታ ፕሮጀክት /Bale Robe Rural Transformations Centre Project/ በድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ አጥጋቢ በሚባል ሁኔታ በመገንባት ላይ ይገኛል። ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ በአካባቢው የሚገኘውን ከፍተኛ የሆነ የእህል አቅርቦት እና የእንስሳት ተዋጽዎ ለማቀነባበር የሚረዳ ሲሆን ለአካባቢው ነዋሪዎችም ከፍተኛ የስራ ዕድልን የሚፈጥር ነው። ድርጅታችንም የፕሮጀክቱን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ በመረዳት ሥራውን በጥራት በመስራት በተቀመጠለት የጊዜ ሠሌዳ አጠናቆ ለመንግስት ለማስረከብ ቀን ከሌሊት በታላቅ ትጋት በመስራት ላይ ይገኛል። ከዚህ በተጨማሪም በአካባቢው የሚገኘውን ማህበረሰብ የኑሮ ሁኔታ በተጨባጭ ለማሻሻል የሚረዱ መልካም ተግባራት ላይ በመሰማራትም ላይ ነው። የዘይበላ አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶት እድሳት እና የ ጤና ተቋም ግንባታ ለዚህ ዓይነተኛ ምሳሌዎች ናቸው።
Share
Related posts
1
0
Edo-Sorofta-Worka Asphalt Road Project 2023
Posted by:
AKGC
0
0
goba delo mena negele borana road project
Posted by:
AKGC
0
0
Welmel Irrigation Development project
Posted by:
AKGC
0
0
Welmel Irrigation Development project
Posted by:
AKGC
0
0
ድርጅታችን አለማይሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የ 2015ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እና ለ2016ዓ.ም የስራ እቅድ መግለጫ ዝግጅት
Posted by:
AKGC
0
0
Edo – Serofta ‐ Warka Road Project
Posted by:
AKGC
0
0
Construction Works of remaining works of Atat-Mazoria-Gunchire-Kose-Geja Lera Road Project
Posted by:
AKGC
1
0
Edo – Serofta ‐ Warka Asphalt Road Project የኤዶ – ሶሮፍታ – ወርቃ አስፋልት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥራት እና በብቃት በመሰራት ላይ ይገኛል Edo
Posted by:
AKGC
1
1
Welmel Irrigation Development Project. የወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክት
Welmel Irrigation Development Project
Posted by:
AKGC
0
0
Mule international Hotel!!!
Posted by:
AKGC
Leave your comment