One of the projects that Alemayehu ketema General Contractor is working on is the Welmel Irrigation Development Project. The project is working 24 hours to complete the project on time.
ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸዉ ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካክል አንዱ የ ወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክት ይገኝበታል:: ይህ ፕሮጀክት በታቀደብት ጊዜ ወቅት ለማጠናቀቅ 24 ሰዓት በመስራት አስፈላጊዉን ጥረት እና እርብርብ እየተደረገ ይገኛል፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=jVRtciF7TIw