Year 2021
ባለ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ የባሌ ሮቤ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ግንባታ ፕሮጀክት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ግብርና መር ለሆነው ለሀገራችን ኢኮኖሚ ያለው ጠቀሜታ ዘርፈ ብዙ ነው። መንግስትም ለዘርፉ ልዩ የሆነ ትኩረት በመስጠትና ከፍተኛ…
ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸዉ ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካክል አንዱ የ ወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክት ይገኝበታል:: ይህ ፕሮጀክት በታቀደብት ጊዜ ወቅት ለማጠናቀቅ አስፈላጊዉን ጥረት እና እርብርብ እየተደረገ ይገኛል፡፡
ጠቅላላ ኮንትራክተር በሚሰራቸው የግንባታ, የልማት እና የእርዳታ ስራዎች ላይ የየአካባቢው ነዋሪዎች የሚሉት አላቸው:: Reach us at Official Website www.akgcon.com Facebook – https://www.facebook.com/Akgc Twitter – https://www.twitter.com/Akgc LinkedIn – https://www.linkedin.com/Akgc YouTube –…
የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ለማድረግ ጊዜው አሁን ነው:: በዛሬው እለት የአለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ኮንትራክተር ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አድርገዋል:: ብቁ እና አምራች ዜጋ ለመፍጠር ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ:: የኮሮና ቫይረስ መከላከያ…
በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የጉደር ቃኚ ዳላሳ ባላሚ ጎዳ አርባ ዋዩ መንገድ ስራ ፕሮጀክት፣ (AKGC)/አ.ከ.ጠ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸው ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካክል አንዱ ነው፡፡
ባለ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው የባሌ ሮቤ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ግንባታ ፕሮጀክት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ግብርና መር ለሆነው ለሀገራችን ኢኮኖሚ ያለው ጠቀሜታ ዘርፈ ብዙ ነው። መንግስትም ለዘርፉ ልዩ የሆነ ትኩረት በመስጠትና ከፍተኛ…
የኤዶ – ሶሮፍታ – ወርቃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥራት እና በብቃት በመሰራት ላይ ይገኛል