ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸዉ ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካክል አንዱ የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ይገኝበታል ይህ ፕሮጀክትም ግንባታው የተለያዩ የህንፃ ብሎኮችን ያካተተ የስፖርት አካዳሚ ሲሆነ የአስተዳደር ብሎክ ክፍል፤ የተማሪ ማደሪያ ፣ ሁለገብ አዳራሽ እና ቤተመፃህፍት፣ ካፊቴሪያ ብሎክ ፣ ክሊኒክ ፣ ጂምናዚየም ፣ አትሌቲክስ እና እግር ኳስ ሜዳ ፣ ቅርጫት ኳስ ሜዳ ፣ የእጅ ኳስ ሜዳ ቮሊ ቦል፣ የተለያዩ ዓይነት የእግር ኳስ ሜዳዎች ፣ የመሬት ቴኒስ፣ ቦክስ ፣ መዋኛ ገንዳ እና የመሳሰሉት ተካተውበታል፡፡ ይህ ፕሮጀክት አሁን ያለበት ደረጃ በፐርሰንት 67 ፐርሰንቱ እንደተጠናቀቀ ተገለጸ፡፡
One of the projects being undertaken by Alemayehu Ketema General Contractor is the Oromia Sports Academy. It includes student dormitories, multipurpose halls and libraries, cafeteria block, clinic, gymnasium, athletics and soccer field, basketball court, handball court, volleyball court, all kinds of soccer fields, tennis, boxing, swimming pool and more. The current status of the project is 67 percent complete.