ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸዉ ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካክል አንዱ የ ወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክት ይገኝበታል:: ይህ ፕሮጀክት በታቀደብት ጊዜ ወቅት ለማጠናቀቅ አስፈላጊዉን ጥረት እና እርብርብ እየተደረገ ይገኛል፡፡
ጠቅላላ ኮንትራክተር በሚሰራቸው የግንባታ, የልማት እና የእርዳታ ስራዎች ላይ የየአካባቢው ነዋሪዎች የሚሉት አላቸው:: Reach us at Official Website www.akgcon.com Facebook – https://www.facebook.com/Akgc Twitter – https://www.twitter.com/Akgc LinkedIn – https://www.linkedin.com/Akgc YouTube –…
የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ለማድረግ ጊዜው አሁን ነው:: በዛሬው እለት የአለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ኮንትራክተር ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አድርገዋል:: ብቁ እና አምራች ዜጋ ለመፍጠር ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ:: የኮሮና ቫይረስ መከላከያ…
በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የጉደር ቃኚ ዳላሳ ባላሚ ጎዳ አርባ ዋዩ መንገድ ስራ ፕሮጀክት፣ (AKGC)/አ.ከ.ጠ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸው ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካክል አንዱ ነው፡፡
ባለ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው የባሌ ሮቤ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ግንባታ ፕሮጀክት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ግብርና መር ለሆነው ለሀገራችን ኢኮኖሚ ያለው ጠቀሜታ ዘርፈ ብዙ ነው። መንግስትም ለዘርፉ ልዩ የሆነ ትኩረት በመስጠትና ከፍተኛ…
የኤዶ – ሶሮፍታ – ወርቃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥራት እና በብቃት በመሰራት ላይ ይገኛል
ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸዉ ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የኤዶ – ሶሮፍታ – ወርቃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ይገኝበታል፡፡ የአፈር ቆረጣ የመሬት ድልዳሎ የሰብ ቤዝ የድልድዮች ስራን ጨምሮ…
ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት። የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት የሰጠን የእውቅና ሽልማት ድርጅታችን እያስገነባው ባለው የማህበረሰብ ተጠቃሚ ፕሮጀክቶች ነው። ፕሮጀክቶቹ በባሌ ሮቤ ከተማ “ዘበላ የመጀመሪያ ደረጃ…