በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የጉደር ቃኚ ዳላሳ ባላሚ ጎዳ አርባ ዋዩ መንገድ ስራ ፕሮጀክት፣ (AKGC)/አ.ከ.ጠ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸው ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካክል አንዱ ነው፡፡
News
Stay Ahead in News
ባለ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው የባሌ ሮቤ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ግንባታ ፕሮጀክት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ግብርና መር ለሆነው ለሀገራችን ኢኮኖሚ ያለው ጠቀሜታ ዘርፈ ብዙ ነው። መንግስትም ለዘርፉ ልዩ የሆነ ትኩረት በመስጠትና ከፍተኛ…
Share
የኤዶ – ሶሮፍታ – ወርቃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥራት እና በብቃት በመሰራት ላይ ይገኛል
Share
ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸዉ ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የኤዶ – ሶሮፍታ – ወርቃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ይገኝበታል፡፡ የአፈር ቆረጣ የመሬት ድልዳሎ የሰብ ቤዝ የድልድዮች ስራን ጨምሮ…
Share
ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት። የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት የሰጠን የእውቅና ሽልማት ድርጅታችን እያስገነባው ባለው የማህበረሰብ ተጠቃሚ ፕሮጀክቶች ነው። ፕሮጀክቶቹ በባሌ ሮቤ ከተማ “ዘበላ የመጀመሪያ ደረጃ…
Share
Share
https://www.youtube.com/watch?v=QRxofI2CFLs
Share
Bale Robe Industry Park March 2020
Share
Share
ድርጅታችን ለእርዳታዉም የአካባቢው ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎችን እየሰሩ መሆኑን እና ለቀጣይም እርዳታዉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡ በእርዳታውም ለእያንዳንዳቸው 1 ኩንታል የስንዴ እህል የተሰጠ ሲሆን ሰላሳ ኩንታል የሚገመት ስንዴ ለእርዳታ ውሏል።…
Share