ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በባሌ ዞን በሻዌ ቀበሌ የሚኖሩ ነዋሪዎች በራሱ ወጪ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለማሰራት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ከዚህ በፊት የነበሩትን ያረጁ መማሪያ ክፍሎች እና የትምህርት ቁሳቁስ አስወግዶ አዲስ ግንባታጀምሯል።ለእደሳውም 10 ሚሊዮን ወጪ ተደርጓል። በተጨማሪም በገጠር ቀበሌ ለህብረተሰቡ የሚያገለግሉ 3ኪሎ ሜትር የሚጠጋ የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ጥርጊያ ያከናወነ ሲሆን ህብረተሰቡ ለገበያ እና ለተለያዩ አገልግሎት እንዲጠቀሙ የሚረዳ መሆኑ ተገለፀ፡፡
Alemayehu ketema General Contractor is working to build Shawe Kebele Primary and Secondary School for the residents of Bale Zone at its own expense. for renovation cost 10 million birr. In addition, it has constructed 3 km of internal roads in rurals kebeles to help the community use for market and various services.