ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ  እየሰራቸዉ ከሚገኘው  ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የኤዶ – ሶሮፍታ – ወርቃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ይገኝበታል፡፡

ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ  እየሰራቸዉ ከሚገኘው  ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የኤዶ – ሶሮፍታ – ወርቃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ይገኝበታል፡፡ የአፈር ቆረጣ የመሬት ድልዳሎ የሰብ ቤዝ የድልድዮች ስራን ጨምሮ አስቸጋሪ የሚባሉ የፕሮጀክቱ ክፍሎች ስራ በጥሩ መልኩ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡ 73 ኪ/ሜ  የሚረዝመው የኤዶ – ሶሮፍታ – ወርቃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ አጠቃላይ በፐርሰንት 30 በመቶ ተጠናቆል፡፡

One of the area that Alemayehu ketema General Contractor is working on the construction of Edo-Sorofta-warka Asphalt concrete road project. Available on The construction of the Edo-Sorofta-warka Asphalt Concrete Road, which is 73 k/m, has completed by 30 percent.

Related posts

Leave your comment Required fields are marked *