ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸዉ ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካክል አንዱ የ ወልመል መስኖ ልማት ፕሮጀክት ይገኝበታል:: ይህ ፕሮጀክት በታቀደብት ጊዜ ወቅት ለማጠናቀቅ 24 ሰዓት በመስራት አስፈላጊዉን ጥረት እና እርብርብ...