ድርጅታችን አለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸዉ ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካክል አንዱ የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ይገኝበታል ይህ ፕሮጀክትም ግንባታው የተለያዩ የህንፃ ብሎኮችን ያካተተ የስፖርት አካዳሚ ሲሆነ የአስተዳደር ብሎክ ክፍል፤ የተማሪ ማደሪያ...