የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ለማድረግ ጊዜው አሁን ነው::

የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ለማድረግ ጊዜው አሁን ነው:: በዛሬው እለት የአለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ኮንትራክተር ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አድርገዋል:: ብቁ እና አምራች ዜጋ ለመፍጠር ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ:: የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን በሚገባ እንጠብቅ:: እንጠንቀቅ‼️

Related posts

Leave your comment Required fields are marked *